T
From Wikipedia, the free encyclopedia
T / t በላቲን አልፋቤት ሀያኛው ፊደል ነው።
More information ግብፅኛ ሰውእ, ቅድመ ሴማዊ ታው ...
ግብፅኛ ሰውእ |
ቅድመ ሴማዊ ታው |
የፊንቄ ጽሕፈት ታው |
የግሪክ ጽሕፈት ታው |
ኤትሩስካዊ T |
ላቲን T | ||
---|---|---|---|---|---|---|---|
Close
More information የላቲን አልፋቤት, ተጨማሪ ምልክቶች፦ ...
Close
የ«T» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ታው» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመስቀል ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ታው" (Τ, τ) ደረሰ።
በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ተ» («ታው») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ታው» ስለ መጣ፣ የላቲን 'T' ዘመድ ሊባል ይችላል።
(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)