L
From Wikipedia, the free encyclopedia
L / l በላቲን አልፋቤት አሥራ ሁለተኛው ፊደል ነው።
More information ግብፅኛ ዐወት, ቅድመ ሴማዊ ላሜድ ...
Close
More information የላቲን አልፋቤት, ተጨማሪ ምልክቶች፦ ...
Close
የ«L» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ላሜድ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የቅዝምዝም ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ላምብዳ" (Λ λ) ደረሰ።
በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ለ» («ላዊ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ላሜድ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'L' ዘመድ ሊባል ይችላል።
(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)