ኦሪት ዘጸአት
From Wikipedia, the free encyclopedia
ኦሪት ፡ ዘጸአት የመጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳንና የኦሪት ሁለተኛው መጽሐፍ ነው። ስለ ሙሴ ልደት፣ እብራውያን ከጌሤም ወደ ሲና ልሳነ ምድር በተአምራት እንዳመራቸውና አስርቱ ቃላትን ሕገ ሙሴንም እንደ ሰጣቸው ይገልጻል።
ይህ ፡ አጭር ፡ ሃይማኖት ፡ ነክ ፡ ጽሑፍ ፡ መሠረት ፡ ወይም ፡ መዋቅር ፡ ነው። እርስዎ ፡ ሊያስፋፉት ፡ ይችላሉ!