አስርቱ ቃላትFrom Wikipedia, the free encyclopedia አስርቱ ቃላት ወይም አስርቱ ትዕዛዛት በመጽሐፍ ቅዱስ ዘንድ እግዚአብሔር ለሙሴ በደብረ ሲና የገለጣቸው 10 ትዕዛዛት ወይም ሕግጋት ናቸው። የሚገኘው በኦሪት ዘጸአት 20፡2-17 ሲሆን፣ ዳግመኛ በኦሪት ዘዳግም 5፡6-21 በጥቃቅን ተለውጦ ሊታዩ ይችላሉ። እስከምናውቀው ድረስ፣ መጀመርያ የተጻፉበት ቋንቋ ዕብራይስጥ ነበረ።
አስርቱ ቃላት ወይም አስርቱ ትዕዛዛት በመጽሐፍ ቅዱስ ዘንድ እግዚአብሔር ለሙሴ በደብረ ሲና የገለጣቸው 10 ትዕዛዛት ወይም ሕግጋት ናቸው። የሚገኘው በኦሪት ዘጸአት 20፡2-17 ሲሆን፣ ዳግመኛ በኦሪት ዘዳግም 5፡6-21 በጥቃቅን ተለውጦ ሊታዩ ይችላሉ። እስከምናውቀው ድረስ፣ መጀመርያ የተጻፉበት ቋንቋ ዕብራይስጥ ነበረ።