ፀፓFrom Wikipedia, the free encyclopedia ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ፀፓ በጥንታዊ አቡጊዳ አልነበረም። በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች አልተገኘም። በሣባ እና ዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል "ዳድ" አለ። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ፀፓ" ከ"ጸደይ" (ጸ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ።
ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ፀፓ በጥንታዊ አቡጊዳ አልነበረም። በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች አልተገኘም። በሣባ እና ዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል "ዳድ" አለ። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ፀፓ" ከ"ጸደይ" (ጸ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ።