ቁስቋም ዕቃ ቤት
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቁስቋም ዕቃ ቤት በደብረ ፀሐይ ቁስቋም የሚገኝ ህንጻ ሲሆን በዘመኑ የተለያዩ መገልገያ እቃወችን ይዞ ይገኝ ነበር። በ1889፣ ከደርቡሽ ቃጠሎ የተረፉ የእቴጌ ምንትዋብ መገልገያ እቃዎችና የእርሷንና የልጅ ልጇን አጽማት ይዞ የሚገኝ ሳጥን በዚሁ ቦታ አሁን ይገኛል።