የአሦር ነገሥታት ዝርዝር |
የንጉሥ ስም |
የአመታት ቁጥር |
ነጥቦች |
1 ኤሪሹም | 30 / 40 (ዝርዝር) 40 (አመት ስሞች) 1881-1842 ዓክልበ. | «የኢሉሹማ ልጅ»፤ የአሦር መቅደስ እንዳሠራ ተባለ። |
ኢኩኑም | ጽሕፈቱ ጠፍቷል (ዝርዝር) 14 (አመት ስሞች) 1842-1828 ዓክልበ. | «የኢሉሹማ ልጅ» |
1 ሳርጎን | ጠፍቷል (ዝርዝር) 40 (አመት ስሞች) 1828-1790 ዓክልበ. | «የኢኩኑም ልጅ» (በአሦርኛ ስሙ «ሻሩ-ኬን» ነበር።) |
2 ፑሹር-አሹር | ጠፍቷል (ዝርዝር) 8 (አመት ስሞች) 1790-1782 ዓክልበ. | «የሳርጎን ልጅ» |
ናራም-ሲን | ጠፍቷል (ዝርዝር) 54 (አመት ስሞች) 1782-1730 ዓክልበ. | «የፑዙር-አሹር ልጅ» |
2 ኤሪሹም | ጠፍቷል (ዝርዝር) 10 (አመት ስሞች) 1730-1720 ዓክልበ. | «የናራም-ሲን ልጅ» |
1 ሻምሺ-አዳድ | 33 (ዝርዝር) 33 (አመት ስሞች) 1720-1688 ዓክልበ. | «ኢላ-ካብካቢ ልጅ፣ በናራም-ሲን ዘመን ወደ ካርዱንያሽ (ባቢሎን) ሄደ። በ'እብኒ-አዳድ' አመት ስም፣ ሻምሺ-አዳድ ከካርዱንያሽ ወጣ። ኤካላቱምን ይዞ 3 አመት በዚያ ቆየ። በ'አታማር-እሽታር' አመት ስም፣ ሻምሺ-አዳድ ከኤካላቱም ወጣ፣ የናራም-ሲንም ልጅ ኤሪሹም ከዙፋን አባረረውና ያዘው።» እርሱም በተራው በባቢሎን ንጉሥ ተባረረ። |
1 እሽመ-ዳጋን | 40 (ዝርዝር) 11 (አመት ስሞች) 1688-1678 ዓክልበ. | «የሻምሺ-አዳድ ልጅ» |
አሹር-ዱጉል | 6 (ዝርዝር) 1678-1672 ዓክልበ. | «ዲቃላ ልጅ፣ የዙፋን ማዕረግ አልነበረውም» |
(የአሹር-ዱጉል ተፎካካሪዎች) | - | «በአሹር-ዱጉል ዘመን መጀመርያ፣ 6 ሌሎች «ዲቃላ» የተባሉ ጣውንት ነገሥታት ተነሡ፦ አሹር-አፕላ-ኢዲ፣ ናሲር-ሲን፣ ሲን-ናሚር፣ ኢፕቂ-ኢሽታር፣ አዳድ-ሳሉሉ እና አዳሲ ናቸው።» በሌላ መዝገብ ዘንድ፣ ሙት-አሽኩር (የእሽመ-ዳጋን ልጅ)፣ ሪሙ-... እና አሲኑም (የሻምሺ-አዳድ ልጅ-ልጅ) ደግሞ በዚህ ወቅት በተፎካካሪነት ተነሡ። |
ቤሉ-ባኒ | 10 (ዝርዝር) 1672-1662 ዓክልበ. | «የአዳሲ ልጅ» |
ሊባያ | 17 (ዝርዝር) 1662-1645 ዓክልበ. | «የቤሉ-ባኒ ልጅ» |
1 ሻርማ-አዳድ | 12 (ዝርዝር) 1645-1634 ዓክልበ. | «የሊባያ ልጅ» |
ኢፕታር-ሲን | 12 (ዝርዝር) 1634-1623 ዓክልበ. | «የሻርማ-አዳድ ልጅ» |
ባዛያ | 28 (ዝርዝር) 1623-1596 ዓክልበ. | «የቤሉባኒ ልጅ» |
ሉላያ | 6 (ዝርዝር) 1596-1590 ዓክልበ. | «ዲቃላ ልጅ» |
ሹ-ኒኑዓ | 14 (ዝርዝር) 1590-1576 ዓክልበ. | «የባዛያ ልጅ» |
2 ሻርማ-አዳድ | 3 (ዝርዝር) 1576-1573 ዓክልበ. | «የሹ-ኒኑዓ ልጅ» |
3 ኤሪሹም | 13 (ዝርዝር) 1573-1561 ዓክልበ. | «የሹ-ኒኑዓ ልጅ» |
2 ሻምሺ-አዳድ | 6 (ዝርዝር) 1561-1555 ዓክልበ. | «የኤሪሹም ልጅ» |
2 እሽመ-ዳጋን | 16 (ዝርዝር) 1555-1539 ዓክልበ. | «የሻምሺ-አዳድ ልጅ» |
3 ሻምሺ-አዳድ | 16 (ዝርዝር) 1539-1524 ዓክልበ. | «የሹ-ኒኑዓ ልጅ (2) ሻርማ-አዳድ ልጅ (ሌላ) እሽመ-ዳጋን ልጅ» |
1 አሹር-ኒራሪ | 26 (ዝርዝር) 1524-1499 ዓክልበ. | «የእሽመ-ዳጋን ልጅ» |
3 ፑዙር-አሹር | 24 / 14 (ዝርዝር) 1499-1476 ዓክልበ. | «የአሹር-ኒራሪ ልጅ»; በባቢሎን ንጉሥ 1 ቡርና-ቡርያሽ ዘመን ነገሠ |
1 ኤንሊል-ናሲር | 13 (ዝርዝር) 1476-1463 ዓክልበ. | «የፑዙር-አሹር ልጅ» |
ኑር-ኢሊ | 12 (ዝርዝር) 1463-1451 ዓክልበ. | «የኤንሊል-ናሲር ልጅ» |
አሹር-ሻዱኒ | 1 ወር (ዝርዝር) 1451 ዓክልበ. | «የኑር-ኢሊ ልጅ» |
1 አሹር-ራቢ | (የዝርዝሩ ጽሕፈት ጠፍቷል) 1451-1441 ዓክልበ. | «የኤንሊል-ናሲር ልጅ፤ በመንፈቅለ መንግሥት ዙፋኑን ያዘ» |
1 አሹር-ናዲን-አሔ | (የዝርዝሩ ጽሕፈት ጠፍቷል) 1441-1431 ዓክልበ. | «የአሹር-ራቢ ልጅ» |
2 ኤንሊል-ናሲር | 1431-1425 ዓክልበ. | «የእርሱ ወንድም፣ አባረሩት» |
2 አሹር-ኒራሪ | 1425-1418 ዓክልበ. | «የኤንሊል-ናሲር ልጅ» |
አሹር-ቤል-ኒሸሹ | 1418-1409 ዓክልበ. | «የአሹር-ኒራሪ ልጅ» |
አሹር-ረዕም-ኒሸሹ | 1409-1402 ዓክልበ. | «የአሹር-ቤል-ኒሸሹ ልጅ» |
2 አሹር-ናዲን-አሔ | 1402-1392 ዓክልበ. | «የአሹር-ረዕም-ኒሸሹ ልጅ» |
1 ኤሪባ-አዳድ | 1392-1366 ዓክልበ. | «የአሹር-ቤል-ኒሸሹ ልጅ» |
1 አሹር-ኡባሊት | 1366-1331 ዓክልበ. | «የኤሪባ-አዳድ ልጅ» |
ኤንሊል-ኒራሪ | 1331-1321 ዓክልበ. | «የአሹር-ኡባሊት ልጅ» |
አሪክ-ደን-ኢሊ | 1321-1309 ዓክልበ. | «የኤንሊል-ኒራሪ ልጅ» |
1 አዳድ-ኒራሪ | 1309-1278 ዓክልበ. | «የአሪክ-ደን-ኢሊ ልጅ» |
1 ስልማናሶር | 1278-1249 ዓክልበ. | «የአዳድ-ኒራሪ ልጅ»። (በአሦርኛ «ሹልማኑ-አሻረዱ») |
1 ቲኩልቲ-ኒኑርታ | 1249-1213 ዓክልበ. | «የስልማናሶር ልጅ» |
አሹር-ናዲን-አፕሊ | 1213-1209 ዓክልበ. | «የቲኩልቲ-ኒኑርታ ልጅ፣ በአባቱ ዘመን ዙፋኑን ቀማ» |
3 አሹር-ኒራሪ | 1209-1203 ዓክልበ. | «የአሹር-ናዲን-አፕሊ ልጅ» |
ኤንሊል-ኩዱሪ-ኡጹር | 1203-1198 ዓክልበ. | «የቲኩልቲ-ኒኑርታ ልጅ» |
ኒኑርታ-አፒል-ኤኩር | 3 / 13 ዓመት (ዝርዝር) 1198-1186 ዓክልበ. | «የኢላ-ሐዳ ልጅ፤ የኤሪባ-አዳድ ተወላጅ፣ ወደ ካርዱንያሽ ሄደ፤ ከካርዱንያሽም ወጥቶ ዙፋኑን ቀማ» |
1 አሹር-ዳን | 1186-1140 ዓክልበ. | «የአሹር-ናዲን-አፕሊ ልጅ» |
ኒኑርታ-ቱኩልቲ-አሹር | «አጭር ሰዓት» (ዝርዝር) 1140 ዓክልበ. | «የአሹር-ዳን ልጅ» |
ሙታኪል-ኑስኩ | «አጭር ሰዓት» (ዝርዝር) 1140 ዓክልበ. | «የኒኑርታ-ቱኩልቲ-አሹር ወንድም፣ ከርሱ ጋር ተዋጋና ወደ ካርዱንያሽ ወሰደው» |
1 አሹር-ረሽ-ኢሺ | 1140-1122 ዓክልበ. | «የሙታኪል-ኑስኩ ልጅ» |
1 ቴልጌልቴልፌልሶር | 1122-1083 ዓክልበ. | «የአሹር-ረሽ-ኢሺ ልጅ» (አሦርኛ፦ ቱኩልቲ-አፒል-ኤሻራ) |
አሻሪድ-አፒል-ኤኩር | 1083-1081 ዓክልበ. | «የቴልጌልቴልፌልሶር ልጅ» |
አሹር-ቤል-ካላ | 1081-1063 ዓክልበ. | «የቴልጌልቴልፌልሶር ልጅ» |
2 ኤሪባ-አዳድ | 1063-1061 ዓክልበ. | «የአሹር-ቤል-ካላ ልጅ» |
4 ሻምሺ-አዳድ | 1061-1057 ዓክልበ. | «የቴልጌልቴልፌልሶር ልጅ፤ ከካርዱንያሽ ወጥቶ ኤሪባ-አዳድን አባረረና ዙፋኑን ቀማ» |
1 አሹር-ናሲር-ፓል | 1057-1038 ዓክልበ. | «የሻምሺ-አዳድ ልጅ» |
2 ስልማናሶር | 1038-1026 ዓክልበ. | «የአሹርናሲርፓል ልጅ» |
4 አሹር-ኒራሪ | 1026-1020 ዓክልበ. | «የስልማናሶር ልጅ» |
2 አሹር-ራቢ | 1020-979 ዓክልበ. | «የአሹርናሲርፓል ልጅ» |
2 አሹር-ረሽ-ኢሺ | 979-974 ዓክልበ. | «የአሹር-ራቢ ልጅ» |
2 ቴልጌልቴልፌልሶር | 974-942 ዓክልበ. | «የአሹር-ረሽ-ኢሺ ልጅ» |
2 አሹር-ዳን | 942-919 ዓክልበ. | «የቴልጌልቴልፌልሶር ልጅ» |
2 አዳድ-ኒራሪ | 919-898 ዓክልበ. | «የአሹር-ዳን ልጅ» |
2 ቱኩልቲ-ኒኑርታ | 898-891 ዓክልበ. | «የአዳድ-ኒራሪ ልጅ» |
2 አሹር-ናሲር-ፓል | 891-866 ዓክልበ. | «የቱኩልቲ-ኒኑርታ ልጅ» |
3 ስልማናሶር | 866-831 ዓክልበ. | «የአሹርናሲርፓል ልጅ» |
5 ሻምሺ-አዳድ | 831-818 ዓክልበ. | «የስልማናሶር ልጅ» |
3 አዳድ-ኒራሪ | 818-790 ዓክልበ. | «የሻምሺ-አዳድ ልጅ» |
4 ስልማናሶር | 790-780 ዓክልበ. | «የአዳድ-ኒራሪ ልጅ» |
3 አሹር-ዳን | 780-762 ዓክልበ. | «የስልማናሶር ልጅ» |
5 አሹር-ኒራሪ | 762-753 ዓክልበ. | «የአዳድ-ኒራሪ ልጅ» |
3 ቴልጌልቴልፌልሶር | 753-735 ዓክልበ. | «የአሹር-ኒራሪ ልጅ» ቢባልም በመንፈቅለ መንግሥት የተነሣ ስሙም «ፑሉ» (ፎሐ) የተባለ ጦር አለቃ መሆኑ ስለሚታወቅ፣ ይህ አጠያያቂ ነው። |
5 ስልማናሶር | 735-730 ዓክልበ. | «የቴልጌልቴልፌልሶር ልጅ» |
2 ሳርጎን | 730-713 ዓክልበ. | |
ሰናክሬም | 713-689 ዓክልበ. | (በአሦርኛ ስሙ «ሲን-አሔ-ኤሪባ» ነበር።) |
አስራዶን | 689-677 ዓክልበ. | (በአሦርኛ ስሙ «አሹር-አሔ-ኢዲና» ነበር።) |
አስናፈር | 677-638 ግድም | (በአሦርኛ ስሙ «አሹር-ባኒ-አፕሊ» ነበር።) |
አሹር-ኤቲል-ኢላኒ | 638-634 ግ. | |
ሲን-ሱሙ-ሊሺር | 634 ዓክልበ. | |
ሲን-ሻር-ኢሽኩን | 634-620 ግ. | |
2 አሹር-ኡባሊት | 620-617 ዓክልበ. | በ620 ዓክልበ. ነነዌ በጦርነት ወድቆ መጨረሻ አሦራዊው ንጉሥ አሹር-ኡባሊት ከካራን ገዛ። |