Remove ads
From Wikipedia, the free encyclopedia
3 ኤሪሹም በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ13 ዓመታት (ከ1573 እስከ 1561 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።
የቀዳሚው የ2 ሻርማ-አዳድ ወንድም ይባላል፣ ተከታዩም 2 ሻምሺ-አዳድ ልጁ እንደ ነበር ይላል። ከዚህ ዘመን ምንም ሥነ ቅርስ ወይም ሌላ መረጃ የለንም።
ቀዳሚው 2 ሻርማ-አዳድ |
የአሦር ንጉሥ 1573-1561 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 2 ሻምሺ-አዳድ |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.