Remove ads
From Wikipedia, the free encyclopedia
ዛሪቁም በኡር መንግሥት ዘመን አገረ ገዥ ነበር። ከኡር ንጉሥ ሹልጊ ፵ኛው ዓመት (1926 ዓክልበ.) ጀምሮ የሱስን ኤንሲ (ከንቲባ ወይም ገዥ) ነበረ። በተከታዩ አማር-ሲን ዘመን (1918 ዓክልበ.) የአሹር ኤንሲ ሆነ። በአማር-ሲን ፭ኛው ዓመት ግን (1914 ዓክልበ.) ዛሪቁም እንደገና የሱስን ኤንሲ ወደመሆን ተዛወረ፤ በዚያ እስከ ሹ-ሲን ፬ኛው ዓመት (1906 ዓክልበ.) ቆየ።
የአሦር ነገሥታት ዝርዝር የሚባል ሰነድ ስሙን የለውም። ከ1 ፑዙር-አሹር አስቀድሞና ምናልባት ከአኪያ ቀጥሎ እንዲሳክ ይታስባል።
ቀዳሚው አኪያ |
የአሹር ኤንሲ (ለኡር መንግሥት) 1918-1914 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 1 ፑዙር-አሹር |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.