1953
From Wikipedia, the free encyclopedia
1953 አመተ ምኅረት
- መስከረም 4 ቀን - ኦፐክ (የዘይት አስወጪ አገሮች ድርጅት) በኢራን፣ ኢራቅ፣ ኩወይት፣ ሳዑዲ አረቢያና ቬኔዝዌላ መካከል ተመሠረተ።
- መስከረም 12 ቀን - ቀድሞ «የፈረንሣይ ሱዳን» የተባለው ቅኝ አገር የማሊ ሬፑብሊክ ተብሎ ነጻነቱን አዋጀ።
- መስከረም 21 ቀን - ናይጄሪያ ነጻነቱን ከእንግሊዝ አገኘ።
- ኅዳር 19 ቀን - ሞሪታኒያ ነጻነቱን ከፈረንሣይ አገኘ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |