1955
From Wikipedia, the free encyclopedia
1955 አመተ ምኅረት
- መስከረም 29 - ዑጋንዳ ከእንግሊዝ ነጻነት አገኘ።
- ግንቦት 17 - የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት (OAU) በአዲስ አበባ ተመሠረተ።
- ነሐሴ 22 - ዶ/ር ማርቲን ሉጠር ኪንግ «እኔ ሕልም አለኝ» ያለበትን ለሰላማዊ ሰልፍ አናገረ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |