ርእስፊደል «ሮ» (Ρ, ρ) አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት (R r) እና የቂርሎስ አልፋቤት (Р р) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ርእስ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር ፻ (መቶ) ከግሪኩ ρ በመወሰዱ እሱም
Rተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ሮ" (Ρ ρ) ደረሰ። ከ400 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ በአንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤት ይህ ምልክት
መቶከዘጠና ዘጠኝ የሚከተለው ቁጥር ነው። ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፻ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፊደል ሮ («Ρ፣ ρ») እንደ ተወሰደ ይታመናል። በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 100 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 አንድ እና 0 ዜሮ ተደረጀ።
P(፤ በኋላም Π π) ደረሰ። ከ400 ዓክልበ. በፊት፣ በአንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤት «Ρ» እንደ ምሥራቁ ለ/ር/ ድምጽ ይጠቀም ነበር። በኋላ ይህ ምልክት ከነጅራቱ ጋራ እንደ ዛሬው «R» ሊጻፍ ጀመረ። ስለሆነም
መጠነ እንቅፋትተፈጥሮ ጋር ይዛመዳል። ስለሆነም የአንድ ሽቦን መጠነ እንቅፋት በሒሳብ ለማስላት የሚከተለው ቀመር ይጠቅማል፡ R = ρ ℓ A , {\displaystyle R=\rho {\frac {\ell }{A}},} ኤዚህ ላይ፤ ℓ {\displaystyle