From Wikipedia, the free encyclopedia
R / r በላቲን አልፋቤት አሥራ ስምንተኛው ፊደል ነው።
የ«R» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሬስ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የራስ ስዕል መስለ። ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ሮ" (Ρ ρ) ደረሰ።
ከ400 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ በአንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤት ይህ ምልክት ከነጅራቱ ጋራ እንደ ዛሬው «R» ሊጻፍ ጀመረ። ስለሆነም ከዘመናት በሗላ በ50 ዓም. አካባቢ፣ የ/ፕ/ ቅርጽ ከቀድሞው «𐌐» ወደ «P» (የቀድሞ /ር/ በመምሰል) ተቀየረ።
በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ረ» («ርእስ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሬስ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'R' ዘመድ ሊባል ይችላል።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.