ፈረንሳይኛFrom Wikipedia, the free encyclopedia ፈረንሳይኛ (français, la langue française) ከሚናገርባቸው አገራት መኃል: ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ቤኒን፣ ካሜሩን፣ ኮንጎ ሪፑብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ማዳጋስካር፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ሴኔጋል፣ ቻድ፣ ቶጎ፣ ... ፈረንሳይኛ ይፋዊ (ሰማያዊ) እና መደበኛ (ክፍት ሰማያዊ) የሆነባቸው አገሮች። አረንጓዴ በጥቂትነት የሚገኝበት ቦታ ያመለክታል። እንደ ሌሎቹ ሮማንስ ቋንቋዎች፣ የፈረንሳይኛ አመጣጥ ከሮማይስጥ ነበር።
ፈረንሳይኛ (français, la langue française) ከሚናገርባቸው አገራት መኃል: ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ቤኒን፣ ካሜሩን፣ ኮንጎ ሪፑብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ማዳጋስካር፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ሴኔጋል፣ ቻድ፣ ቶጎ፣ ... ፈረንሳይኛ ይፋዊ (ሰማያዊ) እና መደበኛ (ክፍት ሰማያዊ) የሆነባቸው አገሮች። አረንጓዴ በጥቂትነት የሚገኝበት ቦታ ያመለክታል። እንደ ሌሎቹ ሮማንስ ቋንቋዎች፣ የፈረንሳይኛ አመጣጥ ከሮማይስጥ ነበር።