የኮንጎ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛRépublique du Congo) ወይም ኮንጎ-ብራዛቪል በማዕከላዊ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በጋቦንካሜሩንየመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና የአንጎላ ክልል በሆነችው ካቢንዳ ትዋሰናለች።

Quick Facts République du Congoሬፑብሊክ ዱ ኮንጎ (ፈረንሳይኛ) የኮንጎ ሪፐብሊክ ...

République du Congo
ሬፑብሊክ ዱ ኮንጎ (ፈረንሳይኛ)
የኮንጎ ሪፐብሊክ

የኮንጎ ሪፐብሊክ ሰንደቅ ዓላማ የኮንጎ ሪፐብሊክ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር:  La Congolaise (ፈረንሳይኛ)
የኮንጎ ሪፐብሊክመገኛ
የኮንጎ ሪፐብሊክመገኛ
የኮንጎ ሪፐብሊክ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ ብራዛቪል
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፈረንሳይኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
 
ደኒ ሳሱ-ንገሶ
ዋና ቀናት
ነሐሴ ፱ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም.
(August 15, 1960 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከፈረንሳይ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
342,000 (64ኛ)
3.3
የሕዝብ ብዛት
የ2012 እ.ኤ.አ. ግምት
 
4,366,266 (128ኛ)
ገንዘብ CFA ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +242
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .cg
Close



Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.