ታይላንድ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ታይላንድ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ በአውሮፓ አገራት መቸም ያልተገዛው ብቸኛ አገር ነው። ዋና ከተማው ባንኮክ ነው። እስከ 1931 ዓ.ም፣. ድረስና እንደገና ከ1937 እስከ 1941 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ስም በይፋ ሳያም ነበረ።
Quick Facts የታይላንድ መንግሥት ราชอาณาจักรไทย ራቻ አናቻክ ታይ ประเทศไทย ፕራቴት ታይ ...
የታይላንድ መንግሥት |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ታይላንድ በአረንጓዴ ቀለም
|
||||||
ዋና ከተማ | ባንኮክ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ጣይኛ | |||||
መንግሥት {{{ንጉሥ ጠቅላይ ሚኒስትር |
ማሃ ዋጪራሎንግኮን ፕራዩት ጫንዖጫ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
513,120 (51ኛ) 0.4 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2011 እ.ኤ.አ. ግምት የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
66,720,153 (19ኛ) 66,720,153 |
|||||
ገንዘብ | ባት (฿) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +7 | |||||
የስልክ መግቢያ | +68 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .th እና .ไทย |
Close
የታይላንድ መንግሥት ሃይማኖት ቡዲስም ነው።