በንጉሣዊ አገዛዝ ራስ ላይ ያለ ሰው From Wikipedia, the free encyclopedia
ንጉሥ በንጉሳዊ ሥርዓት ውስጥ ሥርዓቱን የሚመራው ሰው መጠሪያ ነው። ይህ ንጉሥ በአብዛኛው ጊዜ ለወንድ ሲሆን ለዚሁ ተጣማሪ የሆነች ሴት መሪ ንግሥት ትባላለች። ንግስና የሚገኘው በተለምዶ በዘር ወይንም በውርስ ሲሆን የሚቆየውም እስከ ዕለተ-ሞት አልያም ቀጣይ ውርስ እስከሚደረግ ድረስ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.