ገነተ ማርያም

From Wikipedia, the free encyclopedia

ገነተ ማርያም

ገነተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በዓፄ ይኩኖ አምላክ የታነጸ፣ እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከወጥ ድንጋይ የተቀረጸ ነው። የሚገኘውም ከላሊበላሰሜን-ምሥራቅ አቅጣጫ፣ ፳፬ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፣ በድሮው የወልዲያ- ላሊበላ መንገድ አጠገብ ነው።

Quick Facts ከአለት የተፈለፈለ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን, ገነተ ማርያም ...
ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
ገነተ ማርያም

[[ስዕል:Thumb|250px]]
ገነተ ማርያም ቤተክርስቲያን
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት አለት ውቅር
አካባቢ**
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን 13ኛ ክ.ዘ. ማብቂያ 
Thumb
{{{alt}}}
ገነተ ማርያም
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል
Close


ቤተ ክርስቲያኑ ፳፬ የውጭ እና ፬ የውስጥ አምዶች፣ ፳፬ መስኮቶች እና ፫ በሮች አሉት። [1] በዚህ ቤተ ክርስቲያን የሚገኙት ስዕሎች በጥንታዊነታቸው ቀደምትነት ያላቸው ሲሆን በትክክልም ጊዜያቸው ይህ ነው ተብሎ ለመታወቅ ይመቻሉ።

ማጣቀሻ

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.