ገበጣ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ገበጣ

ገበጣ ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ጨዋታ ነው። እንደ ቼስዳማ በጠፍጣፋ ገበቴ ላይ ሁለት ሰወች የሚጫወቱት የጨዋታ አይነት ነው። በግብጦሽ ህግ መሰረት ገበቴው ላይ 18 ጉድጎዶች ሲኖሩ የተወሰኑ ጠጠሮችም በየጉድጘዱ ይቀመጣሉ። የጨዋታው አላማ እንግዲህ የባላጋራን ጠጠሮች መብላት ነው። የባላጋራ ጠጠሮች ዜሮ ሲቀሩ ያንጊዜ አሸነፍን ይባላል። ስዕሉ የሚያሳየው 3 ረድፍ ያለው ገበጣ ይሁን እንጂ ባለ ሁለት ረድፍ ብቻም አለ።

[[መደብ:]] ይህን ጨዋታ በኢንተርኔት መጫወት ይቻላል እዚህ ላይ [1]


ብይ

  1. "Archive copy". Archived from the original on 2009-04-17. በ2010-06-10 የተወሰደ.

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.