From Wikipedia, the free encyclopedia
ምናልባትም እስካሁን ድረስ ያሉ ከተሞችን፣ ተራሮችንና ወንዞችን በትክክል በማስቀመጥ ወደር የሌለው ካርታ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ካርታው የተዘጋጀው በቬኒስ ካርታ ሰሪ ቪቸንዞ ኮርኔሊ (Vincenzo Maria Coronelli (August 16, 1650 - December 9, 1718) ) በ1690 ነበር። ይህ ሰው የመጀመሪያውን የጂኦግራፊ ማህበር Accademia Cosmografica degli Argonauti, በ1680 የመሰረት ነበር። ለካርታው ዋቢ የሆኑት በ1600ወቹ ኢትዮጵያን የጎበኙት የፖርቱጋል ተጓዦች፣ ማኑኤል ደ አልሜዳ፣ አልፎንሶ ሜንዴዝ፣ ፔድሮ ፔዝና ጆርሞ ሎቦ ናቸው።
ማውስወን ካርታው ላይ በማንሳፋፍ የአማርኛ መረጃ ያገኛሉ
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.