የአካዳሚ ሽልማት (እንግሊዝኛ፡ Academy Award፤ ሲነበብ፡ አካደሚ አዋርድስ) ወይም ኦስካር (እንግሊዝኛ፡ Oscar እየተባለ የሚጠራው በአሜሪካ የስዕል ጥበብ እና ሳይንስ ማዕከል የሚዘጋጅ አመታዊ የፊልም (ዘርፍ)ኢንዱስትሪ ተሳታፊዎች ሽልማት ነው። [1] ይህ ሽልማት የሚሰጠው በአመት አንድ ጊዜ የሚካሄድ የምርጥ ፊልሞች መሸለሚያ ዝግጅት ላይ ነው።
ይህ የሽልማት ዘርፍ በአለማችን ሚዲያ እድሜ ጠገቡ ነው። ሌሎች እንደ ግራሚ አዋርድስ፣ ኤሚ አዋርድስ፣ ጎልደን ግሎብ አዋርድስ እና ሌሎች የሚዲያ ዘርፍ ሽልማቶች ከዚሁ ሽልማት የተቀዱ ናቸው። ኦስካር በአለማችን ትልቁ የፊልም ሽልማት መድረክ ነው።
Wikiwand in your browser!
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.