![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/am/thumb/4/47/%25E1%258A%25A0%25E1%2588%25B8%25E1%2589%25B0%25E1%258A%2595_%25E1%2588%259B%25E1%2588%25AD%25E1%258B%25AB%25E1%2588%259D.jpg/640px-%25E1%258A%25A0%25E1%2588%25B8%25E1%2589%25B0%25E1%258A%2595_%25E1%2588%259B%25E1%2588%25AD%25E1%258B%25AB%25E1%2588%259D.jpg&w=640&q=50)
አሸተን ማርያም
From Wikipedia, the free encyclopedia
አሸተን ማርያም በአቡነ ዮሴፍ ተራራ ተራራ ሰንሰለት ከሚገኙት አራቱ የአለት ፍልፍል ቤተክርስቲያኖች አንዱ ነው። በአሸት ተራራ ላይ የሚገኘው ይህ ቤተክርስቲያን በዓፄ ላሊበላ ዘመን ስራው ተጀምሮ በዓፄ ነዓኩቶ ለዓብ ዘመን እንደተጠናቀቀ ይጠቀሳል። [1] ከሌሎቹ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የ1 ሰዓት ጉዞ ርቀት ላይ ይገኛል።
Quick Facts ከአለት የተፈለፈለ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን, አሸተን ማርያም ...
| ||||
---|---|---|---|---|
አሸተን ማርያም | ||||
[[ስዕል: ![]() | ||||
አሸተን ማርያም | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ሌላ ስም | የለውም | |||
ዓይነት | አለት ፍልፍል | |||
አካባቢ** | አንጎት (ሰሜን ወሎ) | |||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን | ላሊበላ - ነዓኩቶ ለዓብ | |||
አደጋ | ዝናብ | |||
* የአለበት ቦታ ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
Close
ወደ ገዳሙ ለመግባት መጀመሪያ በተራራው ገጽታ ላይ የተቦረቦረውን በር ማለፍ ያስፈልጋል። ከውስጥ ከገቡ በኋላ፣ የገዳሙ ህንጻ ከቀሪው አለት ተለይቶ ለብቻው የተሰራ ነው።