ዓለም
From Wikipedia, the free encyclopedia
«ዓለም» የሚለው ቃል ብዙ የተለያዩ ጥቅሞች አሉት፦
- ማንኛውም ፈለክ ሊሆን ይችላል
- በተለይ ምድር በሙሉ
- ጠፈር ወይም ተጨባች ዕውነታ ሁሉ በሙሉ፣
- ዓለም (ፍልስፍና) የሰው ልጅ ሁኔታ ነው
- ዓለም (ሃይማኖት) በአንዳንድ እምነት ብልሹ ወይም ከንቱነት ያመለክታል
- ዓለም ደግሞ ከሰው ልጆች ኑሮ አንድ ክፍል ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ 'የሥነ-ጽሑፍ ዓለም' ወይም 'የንግድ ዓለም'፣
- ከምድር ውስጥ አንድ ክፍል ወይም መኖሪያ፤ ለምሳሌ አዲስ ዓለም (ምዕራብ ክፍለ-አለም) እና የድሮ ዓለም (ምሥራቅ ክፍለ-አለም) አሉ፤ ደግሞ የአረብ አለም።
- በአማርኛ ደግሞ የሰው ስም ሊሆን ይችላል።
![]() |
ይህ ገጽ መንታ መንገድ ነው። — በተመሳሳይ አርዕስት ወይም ስም ከ1 መጣጥፍ በላይ ሲኖር፤ ይህ የፈለጉትን መጣጥፍ ለማግኘት ያማርጦታል። ከሌላ ጽሑፍ ወዲህ የደረሱ እንደሆነ፣ ተመልሰው ወደሚገባው መጣጥፍ ቀጥታ እንዲያያይዝ ሊያረጋግጡ ይችላሉ። ደግሞ «ወዲህ የሚያያዝ» ተመልክተው ለማስተካከል ይችላሉ። |