ጠፈርFrom Wikipedia, the free encyclopedia ጠፈር በኅዋ ውስጥ ተንጣሎ የሚገኘው ከመሬት ውጭ ያለው፣ አየር የሌለው ባዶ ቦታ ነው። ብርሃንንና መሰለ የኮረንቲና ማግኔት ማዕብልን ቢያስተላልፍም፣ በውስጡ ቁስ ስለሌለበት ድምጽንና መሰል ሜካልኒካል ሞገዶችን አያስተላልፍም። (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ጠፈር በኅዋ ውስጥ ተንጣሎ የሚገኘው ከመሬት ውጭ ያለው፣ አየር የሌለው ባዶ ቦታ ነው። ብርሃንንና መሰለ የኮረንቲና ማግኔት ማዕብልን ቢያስተላልፍም፣ በውስጡ ቁስ ስለሌለበት ድምጽንና መሰል ሜካልኒካል ሞገዶችን አያስተላልፍም። (ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)