From Wikipedia, the free encyclopedia
ቆስጠንጢኖስ (ሮማይስጥ፦ Constantinus /ኮንስታንቲኑስ/ 264-329 ዓም) ከ298 እስከ 329 ዓም ድረስ የሮሜ መንግሥት ቄሣር ነበር።
በ313 ዓም በአዋጅ እሑድ ለሮማ ዜጎች ሁሉ ስለ ጣኦቱ አፖሎ የእረፍት ቀን እንዲሆንላቸው አዘዘ። በ317 ዓም ለክርስትና የንቅያ ጉባኤ የጠራው ነበር። በ329 ዓም ትንሽ ሊሞት ሲል በክርስትና ተጠመቀ።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.