From Wikipedia, the free encyclopedia
ቂስጣና ከአዳዲ ማርያም በሰተ ሰሜን በአዋሽ ወንዝና በአዳዲ መካከል ያለች በጥንቱ የሸዋ ግዛት ከአለት ተፈልፍሎ የተሰራ ቤተክርስቲያን ያለበት ቦታ ነው። ቤተክርስቲያኑ ሙሎ በሙሎ ከአለት የተዋቀረ ሲሆን፣ አራት ጎን ቅርጽ ያለውና ወለሉ 8ሜትር በ6ሜትር የሚለካ ነው። በአካባባዊ ብዙ ዋሻዎች የሚገኙ ሲሆን ጎተራዎችም ከአለቱ ውስጥ እንደተሰሩ ይጠቀሳል።[1]
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.