ሶከር ሲቲ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሶከር ሲቲ በጆሃንስበርግ፤ ደቡብ አፍሪካ የሚገኝ የእግር ኳስ ስታዲየም ነው። ሶከር ሲቲ የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ዋና ስታዲየም ሆኖ አገልግሏል። 94,700 መቀመጫዎች ያሉት ይህ ስታዲየም በአፍሪካ ትልቁ ነው።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)