![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/b/bc/Ethiopia_adm_location_map.svg/langam-640px-Ethiopia_adm_location_map.svg.png&w=640&q=50)
ሁለት እጅ እንስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሁለት እጅ እንስ ሁለት አጁ አነሴ ወረዳ የሚገኘው በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን ሲሆን ወረዳው ፬፬ ቀበሌዎችን አካቶ የያዘ ሲሆን በስተ ሰሜን የአባይ ወንዝ፡ በስተ ደቡብ [[ጮቄ ] ፡በሰተ ምስራቅ አናርጅ አናዉጋ ወረዳ፡ በሰተ ምራብ ደጋ ዳሞት ወረዳ ያዋስኑታል። ሰባቱ ዋርካ፡ ዉርግርግ ፍፍት፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን የመሳሰሉት ታሪካዊ ቦታዎች ይገኙበታል። ዋና ከተማዋም ሞጣ (motta) ስትሆን ከዚች ከተማ ለመድረስ ከአዲስ አበባ ፩፴ ብር ከባህር ዳር ደግሞ ፭፮ ብር ከደብረ ማርቆስ ፸ ብር ይፈጃል.