ሞጣ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሞጣ ከተማ የምትገኘው በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን፣ በ ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ከአዲስ አበባ በ371 ኪሜ ከክልሉ መንግስት መቀመጫ ከሆነችው ባህርዳር ከተማ ደግሞ 120 ኪሜ ርቀት ላይ ከዞኑ መቀመጫ ከሆነችው ከደብረማርቆስ ደግሞ 192 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ነው።
አስትሮኖሚያዊ መገኛ ቦታዋ ደግሞ 11º 04’ ምስራቅ ላቲቲዩድ እና በ37º 52’ ሰሜን ሎንጊትዩድ ነው።