From Wikipedia, the free encyclopedia
አርባዕቱ እንስሳ (አራቱ እንስሳ)፡ በሰሜን ወሎ (የድሮው አንጎት)) የሚገኝ፣ እንደ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት ከአለት ፍልፍል የተሰራ፣ ነገር ግን ከላሊበላ 35ኪሎ ሜትር ርቆ የሚገኝ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ነው። በውስጡ የቆዩ ጌጣ ጌጦችን፣ ቅርጻ ቅርጽ ያላቸው አምዶችንና በአክሱም ሃውልት መልክ የተቀረጹ መቃ መድራፎችን ይዞ ይገኛል። አርባቱ እንስሳ ለአራቱ ወንጌላውያን መታሰቢያነት በዓፄ ካሌብ (518 ዓ.ም.) እንደተሰራ ትውፊት አለ[1]።
| ||||
---|---|---|---|---|
አርባዕቱ እንስሳ | ||||
አርባዕቱ እንስሳ | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | አለት ፍልፍል | |||
አካባቢ** | አንጎት (ሰሜን ወሎ) | |||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን | 518 ዓ.ም. (ትውፊት) | |||
አደጋ | ዝናብ | |||
* የአለበት ቦታ ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.