From Wikipedia, the free encyclopedia
በርበሬ (Capsicum) ኢትዮጵያና ዓለም ውስጥ የሚገኝ የተክል ወገን ነው።
እንዲሁም በርበሬ ለረጅም ጊዜያት በኢትዮጵያ የነበረ ባህላዊ ምግብ ነው። ሆኖም የበርበሬ መነሻ በአሜሪካዎች ነበረ፤ ከ1500 ዓም ቀጥሎ በፖርቱጋል ሰዎች ወደ አፍሪቃ የተስፋፋው ነው።
ቁንዶ በርበሬ የሚባለው ተክል ከጥንት ጀምሮ በአፍሪካ ቢታወቅ እሱ ግን በፍጹም ሌላ አስተኔ ነው።
ሚጥሚጣ የበርበሬ አይነት ነው።
በአበሳሰል የበርበሬ ቅመም ይዞታ ሚጥሚጣ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ዝንጅብል፣ በሶብላ፣ ኮረሪማ፣ ጤና አዳም፣ ነጭ አዝሙድ፣ ጥቁር አዝሙድ፣ እና ኣብሽ ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.