ሰጀፋካሬ ካይ ፮ አመነምሃት ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1781 እስከ 1776 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የጀድኸፐረው ተከታይ ነበረ።
==
ሰጀፋካሬ ካይ አመነምሃት | |
---|---|
የሰጀፋካሬ ማኅተሞች | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1781-1776 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | ጀድኸፐረው |
ተከታይ | ኹታዊሬ ወጋፍ |
ሥርወ-መንግሥት | 13ኛው ሥርወ መንግሥት |
አባት | ጀድከፐረው? |
==
ስሙ በቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ ይገኛል። እንዲሁም ከሥነ ቅርስ ረገድ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው። በመምኅር ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ፣ ተከታዩ ኹታዊሬ ወጋፍ ነበረ።
ቀዳሚው ጀድኸፐረው |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን | ተከታይ ኹታዊሬ ወጋፍ |
ዋቢ ምንጭ
- K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)
Wikiwand in your browser!
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.