ሐምሌ ፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፰ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፯ ቀናት ይቀራሉ።

አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

፲፻፺፩ ዓ/ም - በመጀመሪያው የክርስትና ዘመቻ (The Crusades) ምዕራባዊ ወጥቶ አደሮች በኢየሩሳሌምትንሳዔ ቤተ ክርስቲያንን (Church of the Resurrection – Holy Sepulchre) ማረኩ። ቤተ ክርስቲያኑ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትና ያረገበት ሥፍራ ላይ የተሠራ ነው የሚል ዕምነት አለ።

፲፱፻፸፰ ዓ/ም - አሁን በመቀሌ ከተማ ሰማዕታት ሐውልት አጠገብ የሚገኘው ድምጺ ወያነ ትግራይ በትግል ሜዳ ላይ ተመሠረተ።

ልደት

፲፬፻፷፫ ዓ/ም - በንግሥ ስማቸው ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ የሚባሉት ዓፄ እስክንድር ከአባታቸው ከ ዓፄ በዕደ ማርያም እና ከእናታቸው ሮምና ተወለዱ። እኚህ ንጉሠ ነገሥትኢትዮጵያ ዙፋን ላይ ከ ፲፬፻፸ ዓ/ም እስከ ሞቱበት ዘመን ፲፬፻፹፮ ዓ/ም ድረስ ነግሠዋል።


ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Close

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.