![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/1/1e/Sekhemre-Wepmaat_Intef%252C_Louvre.jpg/640px-Sekhemre-Wepmaat_Intef%252C_Louvre.jpg&w=640&q=50)
5 አንጠፍ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሰኸምሬ ወፕመዓት አንተፍ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1577-1574 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን ነበረ።
==
Quick Facts ሰኸምሬ ወፕመዓት አንተፍ, ግዛት ...
ሰኸምሬ ወፕመዓት አንተፍ | |
---|---|
![]() | |
የ5 አንጠፍ ሬሳ ሳጥን | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1577-1574 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | 2 ሶበከምሳፍ ? |
ተከታይ | 6 አንጠፍ |
ሥርወ-መንግሥት | 17ኛው ሥርወ መንግሥት |
Close
==
ስሙ የሚታወቅ በተለያዩ ቅርሶችና የሬሳ ሳትን ሐውልት ነው። በአንዱ ቅርስ መሠረት ተከታዩ 6 አንጠፍ ወንድሙ እንደ ሆነ ይታመናል።
ቀዳሚው 2 ሶበከምሳፍ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1577-1574 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 6 አንጠፍ |