1978From Wikipedia, the free encyclopedia 1978 አመተ ምኅረት ሐምሌ 20 ቀን - ሚልተን ኦቦቴ 2ኛ ጊዜ ከዑጋንዳ መሪነት ወረዱ። ነሐሴ 20 ቀን - በመርዝ ጋዝ አደጋ በካሜሩን 1700 ሰዎች ሞቱ። ጳጉሜ 2 ቀን - ዴስሞንድ ቱቱ በኤጲስቆፖሳዊ ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ መጀመርያ ጥቁር ኤጲስ ቆጶስ ሆኑ። ፖርቱጋልና እስፓንያ ወደ አውሮፓ ህብረት ተጨመሩ። ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
1978 አመተ ምኅረት ሐምሌ 20 ቀን - ሚልተን ኦቦቴ 2ኛ ጊዜ ከዑጋንዳ መሪነት ወረዱ። ነሐሴ 20 ቀን - በመርዝ ጋዝ አደጋ በካሜሩን 1700 ሰዎች ሞቱ። ጳጉሜ 2 ቀን - ዴስሞንድ ቱቱ በኤጲስቆፖሳዊ ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ መጀመርያ ጥቁር ኤጲስ ቆጶስ ሆኑ። ፖርቱጋልና እስፓንያ ወደ አውሮፓ ህብረት ተጨመሩ። ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!