ሚልተን ኦቦቴ
From Wikipedia, the free encyclopedia
አፖሎ ሚልተን ኦቦቴ (ከታኅሣሥ 19 ቀን 1917 / Dec. 28, 1924 እስከ መስከረም 30 ቀን 1998 / Oct. 10, 2005) - ከ 1962 እስከ 1966 እ.ኤ.አ. የዩጋንዳ ጠቅላይ ሚኒስተር እና ከ1966-1971 እ.ኤ.አ./1980 - 1985 እ.ኤ.አ. የዩጋንዳ ፕሬዝዳንት ነበሩ። በ1962 እ.ኤ.አ. ዩጋንዳን ከብሪታን ቅን ገዥ አመራር ነጻ ያወጡ ሰው ናቸው።
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/8/84/Oxygen480-apps-system-users.svg/35px-Oxygen480-apps-system-users.svg.png)
![Thumb image](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/c/c3/Obote_cropped.png/160px-Obote_cropped.png)