![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/9/90/South_Ethiopia_in_Ethiopia.svg/langam-640px-South_Ethiopia_in_Ethiopia.svg.png&w=640&q=50)
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት
From Wikipedia, the free encyclopedia
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ( እንግሊዝኛ: South Ethiopia Regional State) በኢትዮጵያ ደቡባዊ ክፍል የሚገኝ ክልላዊ መንግሥት ነው። [1] የተቋቋመው ቀድሞ ከደቡብ ክልል በደቡባዊ ክፍል ያሉትን ዞኖችና ልዩ ወረዳዎችን በማደራጀት ነሀሴ 19 ቀን 2010 በተካሂእደው በተሳካ ህዝበ ውሳኔ በኋላ ነው።
Quick Facts
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት | |
ክልል | |
![]() | |
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | |
![]() ![]() | |
ዋና ከተማ | ወላይታ ሶዶ |
ፕረስዳንት | ጥላሁን ከበደ |
ምክትል ፕረስዳንት | ተስፋዬ ይገዙ |
Close
ወላይታ ሶዶ የክልሉ የፖለቲካና የአስተዳደር ማዕከል ነው። በወላይታ ሶዶ፣ ዲላ፣ አርባ ምንጭ፣ ሳውላ፣ ካራቲ እና ጂንካ የተለያዩ የክልል ቢሮዎች ተቋቁመዋል። [2]