ደቅ ደሴትFrom Wikipedia, the free encyclopedia ደቅ ደሴት ጣና ሐይቅ ውስጥ ከሚገኙት ደሴቶች ሁሉ ሰፊው ሲሆን ቆዳ ስፋቱ ወደ 16ስኩየር ኪሎሜትር ይሆናል። ከደቅ ደሴት በደቡብ ምስራ በኩል ደጋ ደሴት ትገኛለች። Quick Facts ደቅ ደሴት የሕዝብ ብዛት • አጠቃላይ 5099 ደቅ ደሴት 11°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°16′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close በደቅ ደሴት ላይ ብዙ ገዳሞች ሲኖሩ በተለይ የሚታወቀው ግን በእቴጌ ብርሃን ሞገሴ የተገነባው ናርጋ ስላሴ ገዳም ነው። በ1987 ህዝብ ቆጠራ መሰረት በደሴቲቱ ላይ 5፣099 ሰዎች ይኖራሉ[1]።
ደቅ ደሴት ጣና ሐይቅ ውስጥ ከሚገኙት ደሴቶች ሁሉ ሰፊው ሲሆን ቆዳ ስፋቱ ወደ 16ስኩየር ኪሎሜትር ይሆናል። ከደቅ ደሴት በደቡብ ምስራ በኩል ደጋ ደሴት ትገኛለች። Quick Facts ደቅ ደሴት የሕዝብ ብዛት • አጠቃላይ 5099 ደቅ ደሴት 11°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°16′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close በደቅ ደሴት ላይ ብዙ ገዳሞች ሲኖሩ በተለይ የሚታወቀው ግን በእቴጌ ብርሃን ሞገሴ የተገነባው ናርጋ ስላሴ ገዳም ነው። በ1987 ህዝብ ቆጠራ መሰረት በደሴቲቱ ላይ 5፣099 ሰዎች ይኖራሉ[1]።