ይስሐቅFrom Wikipedia, the free encyclopedia ይስሐቅ (ዕብራይስጥ፦ יִצְחָק, /ዪጽሓቅ/) በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የአብርሃምና የሣራ ልጅ ነበረ። ርብቃን አግብቶ መንታ ልጆቻቸው ዔሳው እና ያዕቆብ በሌላ ስማቸው ኤዶምያስና እስራኤል የተባሉትን ሁለት ብሔሮች ወለዱ። የይስሐቅ ታሪክ በተለይ የሚታወቀው ከብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት ነው። በተጨማሪ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ ይስሐቅ ሕይወት ብዙ ይጻፋል።
ይስሐቅ (ዕብራይስጥ፦ יִצְחָק, /ዪጽሓቅ/) በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የአብርሃምና የሣራ ልጅ ነበረ። ርብቃን አግብቶ መንታ ልጆቻቸው ዔሳው እና ያዕቆብ በሌላ ስማቸው ኤዶምያስና እስራኤል የተባሉትን ሁለት ብሔሮች ወለዱ። የይስሐቅ ታሪክ በተለይ የሚታወቀው ከብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት ነው። በተጨማሪ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ ይስሐቅ ሕይወት ብዙ ይጻፋል።