የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ጂ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ጂ ከሰኔ ፰ እስከ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የብራዚል፣ ፖርቱጋል፣ ኮት ዲቯር እና ሰሜን ኮርያ ቡድኖች ነበሩ።
More information ቡድን, የተጫወተው ...
ቡድን | የተጫወተው | ያሸነፈው | አቻ | የተሸነፈው | ያገባው | የገባበት | ግብ ልዩነት | ነጥብ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ብራዚል | 3 | 2 | 1 | 0 | 5 | 2 | +3 | 7 |
ፖርቱጋል | 3 | 1 | 2 | 0 | 7 | 0 | +7 | 5 |
ኮት ዲቯር | 3 | 1 | 1 | 1 | 4 | 3 | +1 | 4 |
ሰሜን ኮርያ | 3 | 0 | 0 | 3 | 1 | 12 | −11 | 0 |
Close
ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት (UTC+2) ናቸው።