የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት
From Wikipedia, the free encyclopedia
የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት በአብዛኞቹ አብያተ ክርስቲያናት የሚቀበል የክርስትና እምነት መግለጫ ነው።
Quick Facts በኒቅያ የሃይማኖትን ፀሎት የደነገጉ ቅዱሳን ሊቃነ አበው, የክርስትና እምነት የተመሠረተበት ጉባዔ ...
በኒቅያ የሃይማኖትን ፀሎት የደነገጉ ቅዱሳን ሊቃነ አበው | |
---|---|
የክርስትና እምነት የተመሠረተበት ጉባዔ | |
ሰብሳቢ | ፃድቁ ንጉሥ ቆስጥንጢኖስ |
የተወሰነበት ቀን | ፫የ፸፪ ዓ.ም |
የተሰበሰቡት ሊቃነ አበው ብዛት | ፫የ፲፰ ሊቃነ አበው |
ቦታው | በንቅያ ቁስጥንጥኒያ |
የሚከበርበት ቀን | ኅዳር ፱ ቀን በመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንዲሁም በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ እምንት ውስጥ ባሉ ሃይማኖቶች |
Close
እንዲያውም የዛሬው ጸሎት ከኒቅያ ጉባኤ በኋላ፣ በቁስጥንጥንያ ጉባኤ የተዘጋጀው ነው። ሁለተኛው ጉባኤ አንዳንድ ቃላት በተለይም ስለ መንፈስ ቅዱስ በይበልጥ የሚገልጽ ቋንቋ ተጨመረ። በመጀመርያውም እትም፣ መጨረሻው ዓረፍተ ነገር ሀረ ጤቆች ይወገዙ ይል ነበር፤ በዚህ ፈንታ አዲሱ ጸሎተ ሃይማኖት የጥምቀት፣ የሙታን ትንሳኤና ዘላለም ሕይወት እምነቶች ይጠቅሳል።
ከ372 ዓም ጀምሮ እስካሁን በምንም ሳይቀየር፣ ሮማን ካቶሊክና ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያን ሁሉ በሙሉ ይቀበላሉ። ሞርሞኖች ወይም የይሆዋ ምሥክሮች ግን ሥላሴን የማይቀበሉ እምነቶች ናቸው።