![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/e/e4/World_War_1.gif/640px-World_War_1.gif&w=640&q=50)
የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት
From Wikipedia, the free encyclopedia
የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት በአውሮፓ አገሮች መኻል ከ ፲፱፻፮ ዓ/ም እስከ ፲፱፻፲፩ ዓ/ም መግቢያ፣ ለአራት ዓመታት የተካሄደ ጦርነት ነው። ይኼ ግጭት የዘመኑ ኃያላን አገራት በሁለት ተቃራኒ ወገን ተሰልፈው ያካሄዱት ግብግብ ሲሆን እስከ ሰባ ሚሊዮን ታጣቂዎች የተካፈሉበትና እስከ አስራ አምስት ሚሊዮን አውሮፓውያን ሕይወታቸውን ያጡበት ትልቅ ጦርነት ነው።
የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት | |||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() የጦርነቱ ታሪክ በካርታ | |||||||
| |||||||
ወገኖች | |||||||
አላይድ ሀገራት
|
መካከለኛው ኃያላት /central powers/
| ||||||
መሪዎች | |||||||
![]()
|
![]()
| ||||||
አቅም | |||||||
![]()
|
![]() | ||||||
የደረሰው ጉዳት | |||||||
የሞቱ፦ 5,525,000 የቆሰሉ፦ 12,831,500 የጠፉ፦ 4,121,000 ጠቅላላ፦ 22,477,500 |
የሞቱ፦ 4,386,000 የቆሰሉ፦ 8,388,000 የጠፉ፦ 3,629,000 ጠቅላላ፦ 16,403,000 |