ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ነሐሴ 28From Wikipedia, the free encyclopedia ነሐሴ 28 ቀን: ነጻነት በዓል በቃጣር... 1862 - የፕሩሲያ (ጀርመን) ሠራዊት 3ኛ ናፖሊዎንን ከ100,000 ጭፍሮች ጋር በሰዳን ውግያ አሸነፈ። 1890 - በኦምዱርማን ውግያ ሱዳን የእንግሊዝ ሠራዊት ድል በማድረግ ቅኝ አገር አደረጉት። 1935 - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት ኢጣልያ በጓደኞቹ ሃያላት ተወረረች። 1946 - የቻይና ሃያላት የደቡብ ኮርያ ደሴቶችን በቦምብ ደበደቡ።
ነሐሴ 28 ቀን: ነጻነት በዓል በቃጣር... 1862 - የፕሩሲያ (ጀርመን) ሠራዊት 3ኛ ናፖሊዎንን ከ100,000 ጭፍሮች ጋር በሰዳን ውግያ አሸነፈ። 1890 - በኦምዱርማን ውግያ ሱዳን የእንግሊዝ ሠራዊት ድል በማድረግ ቅኝ አገር አደረጉት። 1935 - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት ኢጣልያ በጓደኞቹ ሃያላት ተወረረች። 1946 - የቻይና ሃያላት የደቡብ ኮርያ ደሴቶችን በቦምብ ደበደቡ።