መለጠፊያ:Sidebar 1862 አመተ ምኅረት ነሐሴ 28 - የፕሩሲያ (ጀርመን) ሠራዊት 3ኛ ናፖሊዎንን ከ100,000 ጭፍሮች ጋር በሰዳን ውግያ አሸነፈ። ነሐሴ 30 - 3ኛ ናፖሊዎን ተማርኮ ፈረንሳይ ረፑብሊክ አዋጀ። እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር: እስከ ታኅሣሥ 23 ቀን 1862 ድረስ = 1869 እ.ኤ.አ. ከታኅሣሥ 24 ቀን 1862 ጀምሮ = 1870 እ.ኤ.አ. ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! Loading related searches...Wikiwand - on Seamless Wikipedia browsing. On steroids.Remove ads