ኧያፍያትላዮኪውትልFrom Wikipedia, the free encyclopedia ኧያፍያትላዮኪውትል በ፳፻፪ ዓ.ም. የፈነዳ በአይስላንድ የሆነ እሳተ ገሞራ ነው። ብዙ አመድና ጢስ በአውሮጳ ከባቢ አየር ውስጥ አስገብቶ የአይሮፕላን በረራ በሰፊ አቋርጦ ነበር። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ኧያፍያትላዮኪውትል በ፳፻፪ ዓ.ም. የፈነዳ በአይስላንድ የሆነ እሳተ ገሞራ ነው። ብዙ አመድና ጢስ በአውሮጳ ከባቢ አየር ውስጥ አስገብቶ የአይሮፕላን በረራ በሰፊ አቋርጦ ነበር። (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)