From Wikipedia, the free encyclopedia
እንብሴ ሳር ምድር በምስራቅ ጎጃም ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። ከታሪክ አንጻር፣ የእንብሴ ግዛት በ16ኛው ክፍለ ዘመን በተጻፈ መዝገብ ላይ ሰፍሮ ይገኛል [1] የዚህ ወረዳ አስተዳደር ማዕከል መርጡለ ማርያም ሲሆን ዲቦ የተሰኘው ከተማም ታዋቂ ነው። በወረዳው ውስጥ ከሚገኙ ተራሮች አሞኒዎስ እና የከንዳች ተጠቃሽ ናቸው። አባይ ወንዝ በበኩሉ ይህን ወረዳ ከሳይንት ወረዳ(ደቡብ ወሎ) ይለየዋል።
እነብሴ ሳር ምድር | |
ከፍታ | 3664 ሜትር |
በ1994 ዓ.ም. በተደረገ ጥናት፣ የእርሻ መሬቱ በጣም ከመሸርሸሩ፣ ደኑ ከመጨፍጨፉ እና መሬቱ ከመግጠጡ አኳያ ወረዳው የምግብ እጥረት ካለባቸው ወረዳዎች ተርታ እንዲቀመጥ ሆኗል[2]።
የእነብሴ ሳር ምድር አቀማመጥ | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ጎንቻ ሲሶ እነሴ- | ስማዳ (ወረዳ) ደቡብ ጎንደር | ሳይንት (ወረዳ) ደቡብ ወሎ | |||||||
ጎንቻ ሲሶ እነሴ | ደብረ ሲና (ወረዳ) | ||||||||
እናርጅ እናውጋ | እናርጅ እናውጋ | ደብረሲና (ወረዳ) ደቡብ ወሎ | |||||||
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.