መንፅህ ማለት አንድ የቆሸሸን ነገር ንፁህ ማድረጊያ ውህድ ማለት ነው።

Thumb
ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ሳሙናዎች

ሳሙናጥንተ ንጥር ጥናት ረገድ ከስብ አሲድና ከአልካሊ የተገኘ ጨው ነው። ለማጽዳት እጅግ ጠቀሜታ ያለበት ውኁድ ነው።

በልማዱ ዘንድ፣ ሳሙና መጀመርያ በጥንት የተገኘው እንስሳን በመሠዋት ጊዜ ሞራ ከዕንጨቱ አመድ ጋር በድንገት ሲቀላቀል ነበር። እንዲሁም ነጥሮን (ሶዲየም ከሰላ ወይም አምቦ አመድ) ከዘይት (ለምሳሌ የብርጕድ፣ የሰሊጥ፣ የሰኖባር ወይም የወይራ ዘይት) ጋር በማቀላቀል የልብስ መንፅህ ሥራ ተገኘ።

እነዚህ ጥንታዊ ሳሙናዎች በተለይ ጨርቅን ለማጽዳት ሲሆኑ፣ በ70 ዓ.ም. ግድም ፕሊኒ እንደ ጻፉ የጋሊያ (አሁን ፈረንሳይ) ሕዝብ ሳሙናን ወደ ፀጉራቸው ይጨምሩ ነበር። ከዚያም በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለሰውነት ተስማሚ የሆነው ሳሙና ጥቅም ደግሞ ይስፋፋ ጀመር።

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.