![cover image](https://wikiwandv2-19431.kxcdn.com/_next/image?url=https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/3/37/Gathering_of_the_Manna.jpg/640px-Gathering_of_the_Manna.jpg&w=640&q=50)
መና
From Wikipedia, the free encyclopedia
መና (ዕብራይስጥ፦ מָן «ይህ ምንድን ነው») በኦሪት ዘጸአት 16 ዘንድ የእስራኤል ልጆችዕብራውያን ከግብጽ ባርነት በእግዚአብሔር ትእዛዝ ነፃ ከወጡ በሗላ በሲና በረሃ ለ40 ዓመታት በተጓዙበት ወቅት እግዚአብሔር ከሰማይ እያወረደ የመገባቸው ምግብ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
![](http://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/3/37/Gathering_of_the_Manna.jpg/640px-Gathering_of_the_Manna.jpg)