ፖምፐይ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ፖምፐይ
Remove ads

ፖምፐይ (114-56 ዓክልበ.) በሮሜ መንግሥት ሪፐብሊክ መጨረሻ ቀኖች የሮሜ መንግሥት ወደ አምባገነንነት እንዲቀየር ከጣሩት ሰዎች አንዱ ነው።

Thumb
ፖምፐይ

በ68 ዓክልበ. ፖምፐይ፣ ዩሊዩስ ቄሳር እና ክራሶስ የተባሉት አለቆች ሦስትዮሽ መንግሥት መሰረቱ።

ከዚህ በኋላ ዩሊዩስ ቄሳርና ፖምፐይ ለዋናው መሪነት ኃይል ሲታገሉ፣ ፖምፐይ በ56 ዓክልበ. በውግያ ተሸነፈ።

ከዚህ በኋላ እራሱን በግብጽ ቢሸሸግም ተገኘና ተገደለ።

ዩሊዩስ ቄሳር ከዚህ በኋላ ዋና አምባገነን ንጉሥ ሆነና ሪፐብሊኩ ተጨረሰ።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads