ጥድፈት
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጥድፈት ማለት የፍጥነትን መጨመር ወይም መቀነስ የሚገልፅ ሲሆን መለኪያውም ሜትር በሰከንድ ስኩዌር ነው። ጥድፈት በሳይንሳዊ ስሌት ፍጥነት በጊዜ ሲካፈል የሚገኝ ነው።
(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)